Skip to main content
- የክልሉን ሕገ-መንግሥት መተርጐም
- የብሔሮች፣ብሔረሰቦችናሕዝቦችየዞን፣የልዩወረዳናየወረዳአስተዳደርመብትንበተመለከተበሚነሱጥያቄዎችላይበሕገ-መንግሥቱመሠረትመወሰን፣
- የክልሉ ሕዝቦች በእኩልነትና በመፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ አንድነት እንዲጠናከርና እንዲጐለብት ማድረግ፣
- በክልሉ ውስጥ በሚገኙ የአስተዳደር እርከኖች መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን ዘመናዊና ባህላዊ ሥልቶችን በመዘርጋት ሥርዓት ባለው መልኩ መፍታት
- ከአጐራባች ክልል መንግሥታት ጋር የሚነሱ አለመግባባቶችንና የድንበር ማካለል ጥያቄዎችን አጥንቶ ለፌዴሬሽን ም/ቤት ማቅረብና አፈጻጸሙን መከታተል፣
- በክልሉ አስተዳደር እርከኖች መካከል የሚነሱ የማካለልና የማንነት ጥያቄዎችን አጥንቶ መፍትሔ መስጠት፣
- የክልሉን ሕገ-መንግሥት ማሻሻያ ሃሳብ ማመንጨትና በማሻሻያ ሂደት መሳተፍ፣
- የብሔረሰቦችን እሴቶች ያሉበትን ደረጃ በመለየትና ትስስርን በሚያጐለብት መልኩ ማጥናትና የሚጠናበትን ሁኔታ ማመቻቸት፣
- የክልሉ ብሔረሰቦች እሴቶቻቸው ለክልሉ ሕዝቦች አንድነት፣ ትስስር፣ ሰላምና የጋራልማትየሚውልበትንሁኔታመፍጠር፣
- ምክር ቤታችን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ደንበኞች በግልፅ እንዲያውቁና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙና በብሔረሰቦች መካከል መልካም አስተዳደርና ሰላምን ሊያረጋግጡ የሚረዱና የብሔረሰቦችን የጋራ እሴቶችን የሚያጐለብቱ ስልጠናዎችን፣ዎርክሾፖችን፣ሲምፖዚዬሞችንናአውደጥናቶችንማዘጋጀትናበመገናኛዘዴዎችለሕብረተሰቡማቅረብወይምየሚቀርቡበትንሁኔታማመቻቸት፣
- የክልሉን በጀት ቀመር መወሰን የብሔረሰቦች ፍትሐዊየሀብትተጠቃሚነታቸውንማረጋገጥየሚያስችሉጥናቶችንበማድረግመፍትሔሀሳብማቅረብ፣የክልሉን በጀት ቀመር መወሰን