Skip to main content

የብሔረሰቦች መብት ማስከበርና የሕገ-መንግሥት ግንዛቤ መፍጠር ዳይሬክቶሬት

የብሔረሰቦች መብት ማስከበርና የሕገ-መንግሥት ግንዛቤ መፍጠር ዳይሬክቶሬት ተልዕኮው

  • የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሕገ-መንግሥታዊ መብቶችንለማስከበር፣

  • የሕገመንግሥት የፌዴራል ሥርዓት ግንባታ ጽንስ ሃሳቦችን በማስረጽ የክልሉን ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦችን ዲሞክራሲያዊ አንድነትና ትስስር ለማጠናከር፣

  • በክልሉ ፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል እና ተጠቃሚነት እንዲኖር ለማድረግ፣