Skip to main content

ራዕይ ተልዕኮና እሴት

ተልዕኮ 

በህገ-መንግሥቱ ላይ የተደነገጉ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መብቶችን በማስከበር፣ የህገ-መንግሥት ግንዛቤ በመፍጠር፣ አለመግባባቶችን ባህላዊና ዘመናዊ በሆኑ ዘዴዎች በመፍታት የጋራ እሴቶችን በማጎልበት በእኩልነትና በመፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አንድነታቸው ተጠናክሮ አንድ ጠንካራ የጋራ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብ መፍጠር።

  ራዕይ 

ምክር ቤቱ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ህገ-መንግሥታዊ መብቶች በማስከበር፣ በእኩልነት፣ በመቻቻልና በመፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ ዴሞክራሲያዊ አንድነታቸውና ትስሰራቸው ይበልጥ ተጠናክሮ ማየት።

 እሴቶች

 • ህገ-መንግሥቱን እናከብራለን እናስከብራለን

 •  የብሔረሰቦች እኩል ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንሰራለን

 •  ለብሔረሰቦች አንድነትና ትስስር ጠንክረን እንሰራለን 

•  የብሔረሰቦችን የግልና የጋራ እሴቶች እንዲጎለብቱ እንሰራለን

 •  በግልፀኝነት፣ በአሳታፊነትና በተጠያቂነት መንፈስ እንሰራለን

 •  ልዩነታችን አንድነታችንና ውበታችን ነው