Skip to main content

የምክር ቤቱ ጽ/ቤት ኃላፊ

የምክር ቤቱ ጽ/ቤት ኃላፊ አመራረጥ እንዲሁም ሥልጣንና ተግባር፣

  1. የምክር ቤቱ ጽ/ቤት ኃላፊ በዚህ ደንብ አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ 5 መሠረት በአፈ-ጉባኤው አቅራቢነት በምክር ቤቱ ይሾማል፡፡

  2. በምክር ቤቱ ጽ/ቤት ኃላፊ በጽ/ቤቱ ማቋቋሚያ አዋጅ እና ከአፈ-ጉባኤው በሚሰጠው አመራር መሠረት የጽ/ቤቱን ሥራዎች ይመራል፣ ያስተዳድራል፡፡