Skip to main content

ምክትል አፈ-ጉባዔ

የምክትል አፈ-ጉባኤው ሥልጣንና ተግባር፣

ምክትል አፈ-ጉባኤው የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት የኖሩታል፡፡

  1. አፈ-ጉባኤው በሌሉበት ወይም አፈ-ጉባኤው አቋም ይዞ በምክር ቤቱ ውይይት ለመካፈል ሲፈልግ እርሱን ተክቶ ይሠራል፡፡

  2. በምክር ቤቱ ወይም በአፈ-ጉባኤው የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል፡፡