የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ብሄረሰቦች ም/ቤት በበጀት ቀመር ዝግጅት እና በሰላም እሴት ግንባታ ዙርያ ለምክር ቤቱ አባላት ስልጠና በወልቂጤ ከተማ ሰቷል ።
cerscn
Mon, 03/09/2026 - 12:47
ስልጠናውን ያስጀመሩት የምክር ቤቱ ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አቡቶ አኒቶ የምክር ቤት አባላት በተደጋጋሚ ስልጠና እንዲሰጣቸው እየጠየቁ የቆዩ መሆኑን ጠቅሰው በተመረጡና ከምክር ቤቱ ተግባርና ሀላፊነት ጋር ወሳኝ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ስልጠናው መዘጋጀቱን ገልፀዋል ።
Image