Skip to main content

የፌደሬሽን ምክር ቤት 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በደመቀ መልኩ እንዲጠናቀቅ ለሰሩ ተቋማት ዕውቅና ሰጠ:;

የፌደሬሽን ምክር ቤት 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በደመቀ መልኩ እንዲጠናቀቅ ለሰሩ ተቋማት ዕውቅና ሰጠ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተከበረው 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ከወትሮው በተለየ መልኩ በድምቀት እንዲከበር የበኩላቸውን ላበረከቱ ተቋማት ነው ዕውቅና የተሰጠው።

Image
photo