የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግስት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ቃል በየም ዞን ሳጃ ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ የዉይይት መድረክ ተካሂዷል ።
cerscn
Mon, 12/22/2025 - 14:29
ህዝባዊ ውይይቱ በወቅታዊ፣ሀገራዊ እና ከባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲሆን በመንግሥትና በሕዝብ ትብብር የተሰሩ በርካታ ሥራዎችን እና የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማጠናከር፣ እንዲሁም የሕዝብን ተሳትፎ ይበልጥ ለማረጋገጥ ታሳቢ ያደረገ እንደሆነ ተገልጿል።
Image