የማከላዊ ኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ምክር ቤት እና የክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ በጋራ በመሆን ክልል ወከለው በበዓሉ ለሚታደሙ አካላት በሆሳህና ከተማ ኦሬቴሽን ሰጥተዋል
mukerem
Thu, 05/01/2025 - 18:52
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የባህል ሉኡካን ቡድን 19ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ቀን አስመልክቶ የክልሉ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ በጋራ በመሆን የጋራ ውይይት ጉዞ ወደ አርባ ምንጭ ማድረግ ጀመረ።
Image